መግቢያ :-ቋንቋ የሰዉ ልጅ መግባቢያ መሳሪያ ነዉ። ቋንቋ መማር ለራስ ነው:: ኢትዮጲያችን የባለ ብዙ ቋንቋ ተናጋሪ ብሄር እናት ናት ። የአንዱን ብሄር ቋንቋ ሌላው ብሄር ቢማርና ቢያውቅ ጥቅሙ ለራሱ ነው:: ስለሆነም ይሄ ፕላትፎርም (SIIDEMY) ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ እንድትማሩ በከፍተኛ ሁኔታ ይረዳችኋል የኮርሱ ርዕስም ኦሮምኛ ቋንቋን በቀላሉ ይማሩ " ይሰኛል፡ ኦሮምኛ ቋንቋ በቀላሉ ይማሩ ስንል ሶስት ሰዓት በማይሞላ ቪዲዮ ኦሮሞኛን መናገር ፣ ማንበብ፣ መጻፍ፣ ማዳመጥ ትችላላችሁ ማለታችን ነው። ምክንያቱም ግልፅ በሆነ ቋንቋና አገላለፅ መጥተንላችኋልና ። ስለዚህ ቪዲዮዎቹን በደንብ መከታተልና ማየት ያስፈልጋል ።እርግጠኛ ሆኜ መናገር የምችለው ነገር ቢኖር ቪዲዮዎቹን ከመረሳችሁ በኋላ የወይታመን ውጤት እንደምታመጡ አልጠራ ጦርምየኮርስ ውጤት :-ኦሮምኛ ቋንቋ መናገርኦሮምኛ ቋንቋ መጻፍኦሮምኛ ቋንቋ ማዳመጥናኦሮምኛ ቋንቋ ማንበብ መቻላችሁ ነው::የኮርስ መስፈርቶች:- ኮምፒውተር፣ ወይም ታብሌት፣ ወይም የጆሮ ማዳመጫ ያለው ስልክ።ከዚህ በፊት ስለ የኦሮምኛ ቋንቋ ዕውቀት በፍጹም አያስፈልግም።በማይረብሽ ጊዜ በሳምንት 3 ሰዓት የኦሮምኛ ቋንቋ ለመናገር።